ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የኤጀንሲው ስም: ሮብሰን በውጭ አገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ

የፈቃድ ቁጥር:  837/2020

ኤጀንሲው ፈቃድ ያገኘበት አገር:  ጆርዳን

  1. ክፍት የስራ መደብ፡ የቤት አያያዝ

            የሚፈለገው ብዛት: 600

ለሁሉም የስራ መደቦች

መስፈርት :

  • ፓስፖርት
  • የሙያ ብቃድ ማረጋገጫ(coc)ማስረጃ ያለው
  • ወቅቱ ያላለፈበት የቀበሌ መታወቂያ ያላት
  • ዕድሜ : 20-45
  • ፆታ : ሴት

ደሞዝ: 225 $ 

የቅጥር ቆይታ ጊዜ:  ሁለት ዓመት

ስራው የተገኘበት አገር: ጆርዳን

በተጨማሪም:

  • የስልክ አቅርቦት ይመቻቻል
  • ደሞዝ በየወሩ ይከፈላል
  • ኤጀንሲው ለሚሰጠው ማንኛውም አገልግሎት ከሠራተኛው ምንም ዓይነት የአገልግሎት ክፍያ የማያስከፍል መሆኑን እየገለጽን አመልካቾች ከላይ የተገለጹትን ማስረጃችዎች ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ቀናት በዋናው ቢሮና በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃልን፡፡

አድራሻ :

  1. አዲስ አበባ:  ካሳንችስ ከሰራተኛና  ማህበራዊ ጉዳይ ጀርባ ከቶታል ወደ ኡራኤል ባለው መንገድ ኦሳክ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301

ስልክ: 0115 508747/0115 508738 ሞባይል: 0911 602269/0953 857343

 

  1. ቢሾፍቱ: ሕይወት ህንጻ 3ኛ ፎቅ

ስልክ: 0943 331697/ 0920 944242